የ2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር መርሃ ግብር
ተ.ቁ | የውድድር አይነት | ቀን | ክልል ከ/አስተዳደር | ከተማ |
1 | 4ኛው የ30 ኪ/ሜ የጎዳና ውድድር | ጥቅምት 12/2010 ዓ.ም | ኦሮሚያ | ቢሾፍቱ |
2 | 11ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር | ጥር 20/2010 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሰሚት |
3 | 34ኛው የሻ/ል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር | ሰኔ 17/2010 ዓ.ም | ደቡብ | ሀዋሳ |
4 | የ10 ኪ/ሜ (አዋቂ ወ/ሴ)፣ የ6 ኪ/ሜ U20(ሴ) እና የ10ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ አገር አቋራጭ ውድድር | ህዳር 10/2010 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
5 | የክልሎች፣ ከ/አስተዳደሮች፣ ክለቦችና ተቋማት የ8 ኪ/ሜ ( U20 ወ) እና የ10 ኪ/ሜ(አዋቂ ወ/ሴ) አገር አቋራጭ ውድድር | ህዳር 24/2010 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
6 | 35ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር | የካቲት 18/2010 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
7 | የአጭር የመካከለኛ፤የእርምጃ፤ የሜዳ ተግባራትና የዱላ ቅብብል ውድድር አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ጥር 23-27/2010 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አ.አ |
8 | 1ኛው የአንድ ቀን ኢንተርናሽናል ዉድድር | ሰኔ 10/2010 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
9 | የዓለም አትሌቲክስ ቀን ውድድር /ከ13-15 ዓመት ሕጻናት/ | መጋቢት13-16/2010 ዓ.ም | በየክልሉ | በየክልሉ |
10 | 6ኛው የመላ ኢትዮጵያ ጫወታዎች ሻምፒዮና | መጋቢት 2010 ዓ.ም | ትግራይ | መቀሌ |
11 | 47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ሚያዝያ 09-14/2010 ዓ.ም | አዲስ አበባ | አዲስ አበባ |
12 | 6ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና | ግንቦት 15-19/2010 ዓ.ም | ኦሮሚያ | አሰላ |
13 | 12ኛው የስፖርት ለሁሉም ውድድር | ወደፊት ይገለጻል | ወደፊት ይገለጻል | |
14 | 6ኛው የአገር አቀፍ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ፕሮግራም ምዘና ውድድር | ወደፊት ይገለጻል | ወደፊት ይገለጻል | |
15 | 3ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጫዋታ አትሌቲክስ ውድድር | ወደፊት ይገለጻል | ኢት/ሶማሌ | ጅግጅጋ |
ማሳሰቢያ ፡ ይህ ፕሮግራም እንደ አስፈላጊነቱ ሊሻሻል ወይም ሊስተካከል ይችላል፡፡
የ2017/2018 አህጉራዊ፣ አለም አቀፋዊና የምስራቅ አፍሪካ ውድድሮች ካሌንደር
- የዓለም አቀፍ ውድድሮች
ተ.ቁ | የውድድር ዓይነት | የውድድሩ ጊዜ | አገር | ከተማ |
1. | የዓለም የቤት ዉስጥ ዉድድር | እ.ኤ.አ 01-04 ማርች2018 | እንግሊዝ | በርኒንግሀም |
2. | የ21 ኪ.ሜ የጎዳና ዉድድር | እ.ኤ.አ 24 ማርች 2018 | ስፔን | ቫሌንሺያ |
3. | የዓለም የዱላ ቅብብል | እ.ኤ.አ 22-23 ኤኘሪል 2018 | ባህማስ | ናሱ |
4. | የዓለም እርምጃ ውድድር | እ.ኤ.አ 05-06 ሜይ 2018 | ቻይና | ቴይሳንግ |
5. | የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና | እ.ኤ.አ 10-15 ጁላይ 2018 | ፊንላንድ | ቴምፕሬ |
- አህጉራዊ ውድድሮች (CAA)
ተ.ቁ | የውድድር ዓይነት | የውድድሩ ጊዜ | አገር | ከተማ |
1. | የአፍሪካ አገር አቋራጭ ዉድድር | እ.ኤ.አ 17 ማርች 2018 | አልጄሪያ | ክስፍ |
2. | የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና | እ.ኤ.አ 01-05 ኦገስት 2018 | ናይጄሪያ | ሌጎስ |
-
የምስራቅ አፍሪካ አገሮች ውድድር (EAAR)
ተ.ቁ | የውድድር ዓይነት | የውድድሩ ጊዜ | አገር | ከተማ |
1. | ሱዳን ግራንድ ፕሪ | ሱዳን | ካርቱም | |
2. | የምስራቅ አፍሪካ ታዳጊዎች ሻምፒዮና | 03-04 ሜይ 2018 | ጅቡቲ | ጅቡቲ |