የ2011 ዓ/ም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የውድድር መርሃ ግብር፡

 

ተ.ቁ የውድድር አይነት ቀን ክልል ከ/አስተ. ከተማ
1 የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ አስተ. ፤ክለቦችና ተቋማት  አገር አቋራጭ ዉድድር /የ12 ኪ/ሜ አዋቂ ወንድና የ8 ኪ.ሜ ወጣት ሴት፣ እና የ10 ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ/ ህዳር 02/2011 ዓ.ም አዲስ አበባ አዲስ አበባ
2 የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ አስተ.፤ ክለቦችና ተቋማት አገር አቋራጭ ዉድድር የ8 ኪ/ሜ ወጣት ወንድ ፣ የ6 ኪ/ሜ ወጣት ሴት እና የ10 ኪ.ሜ የድብልቅ ሪሌ/ ህዳር 23/2011 ዓ.ም አዲስ አበባ አዲስ አበባ
3 5ኛው የኢትዮጵያ የ30 ኪ/ሜ የጎዳና ውድድር ታህሳስ 07/2011 ዓ.ም ኦሮሚያ ቢሾፍቱ
4 የኢትዮጵያ የአጭር የመካከለኛ፤የእርምጃ፤ የሜዳ ተግባራትና የዱላ ቅብብል ውድድር አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታህሳስ16-21/2011 ዓ.ም አዲስ አበባ አዲስ አበባ
5 የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ አስተ. ታዳጊዎች U16 /14፤15 እና U18 / 16፤17/ ዓመት/ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጥር 13-19 /2011ዓ.ም ኦሮሚያ ነቀምት
6 36ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር የካቲት 03/2011 ዓ.ም አዲስ አበባ አዲስ አበባ
7 የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ አስተ. አትሌቲክስ ሻምፒዮና የካቲት26-መጋቢት01/2011 ዓ.ም አዲስ አበባ አዲስ አበባ
8 የዓለም አትሌቲክስ ቀን ውድድር /ከ13-15 ዓመት ሕጻናት/ መጋቢት19-22/2011 ዓ.ም በየክልሉ በየክልሉ
9 12ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር መጋቢት 22/2011 ዓ.ም አዲስ አበባ አዲስ አበባ/ሰሚት/
10 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሚያዝያ 22 – 27/2011 ዓ.ም አዲስ አበባ አዲስ አበባ
11 35ኛው የሻ/ል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር ሰኔ 09/2011 ዓ.ም አማራ ባሕር ዳር
12 የሄንግሎ የአለም ሻምፒዮና ማጣሪያ እ.ኤ.አ ሜይ 26/ 2019
13 7ኛው የመላ ኢትዮጵያ ጫወታዎች ሻምፒዮና ወደፊት ይገለጻል ወደፊት ይገለጻል
14 12ኛው የስፖርት ለሁሉም ውድድር ወደፊት ይገለጻል ወደፊት ይገለጻል
15 6ኛው የአገር አቀፍ ታዳጊዎች አትሌቲክስ ፕሮግራም ምዘና ውድድር ወደፊት ይገለጻል ወደፊት ይገለጻል
16 3ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጫወታ አትሌቲክስ ውድድር ወደፊት ይገለጻል ወደፊት ይገለጻል

 

 

የ2018/2019 አህጉራዊ፣ አለም አቀፋዊና የምስራቅ አፍሪካ ውድድሮች ካሌንደር

  1. የዓለም አቀፍ ውድድሮች
ተ.ቁ የውድድር ዓይነት የውድድሩ ጊዜ አገር ከተማ
1. 3ኛዉ የዓለም  ታዳጊዎች ኦሎምፒክ ጫወታዎች እ.ኤ.አ  11- 17 ኦክቶበር  2018 አርጅነቲና ቦነስ አይረስ
2. የዓለም  አትሌቲክስ ሻምፒዮና እ.ኤ.አ  29 ሰፕተምበር -06 ኦክቶበር 2019 ኳታር ዶሀ
3. የአለም አገር አቋራጭ ዉድድር እ.ኤ.አ. 30 ማርች 2019 ዴንማረክ አርሁሰ
4. የዓለም የዱላ ቅብብል ሻምፒዮና እ.ኤ.አ. 10-11 ሜይ 2019 ባሃማስ ናሱ

 

  1. አህጉራዊ ውድድሮች (CAA)
ተ.ቁ የውድድር ዓይነት የውድድሩ ጊዜ አገር ከተማ
1. የመላ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እ.ኤ.አ….ማርች 2019 ጊኒ
2. የአፍሪካ  አገር አቋራጭ ዉድድር እ.ኤ.አ …….ኦገስት 2019
3. የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና

 

  1. የምስራቅ አፍሪካ አገሮች ውድድር (EAAR)
ተ.ቁ የውድድር ዓይነት የውድድሩ ጊዜ አገር ከተማ
1. ሱዳን ግራንድ ፕሪ እ.ኤ.አ….ማርች 2019 ሱዳን ካርቱም
2. ጂቡቲ ኢንተርናሽናል ሚቲንግ እ.ኤ.አ….ማርች 2019 ጂቡቲ ጂቡቲ